1/7
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 0
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 1
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 2
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 3
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 4
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 5
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 6
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት Icon

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Samuel Minale
Trustable Ranking IconНадеждно
1K+Изтегляния
54.5MBРазмер
Android Version Icon5.1+
Андроид версия
4.5.1(13-02-2024)Това е най-новата версия
-
(0 Прегледи)
Age ratingPEGI-3
Изтегли
ДетайлиПрегледиВерсииИнформация
1/7

Описание на Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Това приложение съдържа повече от 400 различни свети картини на Етиопска православна църква Тевахедо Свети светии, Свети ангели, свети отци, свети майки и Божии картини със списък на годишни, месечни празници, които се празнуват в православната църква Тевахедо и накрая приложението съдържа списък с библейско име и техните менюта.


Моля, обърнете внимание, че светите снимки, които се намират в това приложение, не са единствените, има много светии, които не са включени в това приложение.


በዚህ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ ፡፡

ከቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን

አሜን !!!


ከዚህ በታች ያለው ገብርኤል ገብርኤል በ 1990 ካሳተሙት „ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው


የጥንቱና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ትምህርትና ረድኤት ናቸው። ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረው ቃለ እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም ከቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ተፀንሶ ከሥጋዋ ፣ ከነፍስዋ ነፍስን ነስቶ ከኃጢአት ብቻ በቀር ፍጹም ሰው በድንግልና የተወለደውና ተሰቅሎ በሞቱ ዓለሙን ማዳኑን በሥዕል ገልጾ ማቅረብ መስበክ መስበክ ፤ ማስተማር ነው። በዚህም መሠረት የጌታችንን የልደቱን ታሪክ ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ታሪክ ፣ የትንሣኤውንና ታሪክ በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማለት የጌታችንን ወንጌለ መስበክና ማስተማር ማለት ነው ምክንያቱም ሥዕል ራሱበጉልህ የተጻፈ ጽሑፍ ማለት ነውና። ጌታችን ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ተሰቀለ ፣ ሞተ ፣ ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው።

ሐዋርያው ​​ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፤ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር »ያለው ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም ተረድተውት እንደ ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)


ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማስተዋል (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ፤ ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው።


ሁለተኛው ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ) ነው።


ኢየሱስ ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል በቅዱሳን ሥዕሎች ይማፀኑ እንደ ነበር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል። በዘመናችን ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት ፍርስራሶችም በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው። ስለ ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው። የታወቀው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ኤጲስ ስለ ጌታ ጌታ አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ጠቅሰውታል ጠቅሰውታል አኛም የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል።


«ንጉሥ ዐብጋር በዑር (ኤዴሣ ከተማ የአገሩ ንጉሥ በመሆን ጌታችን በነበረበት ዘመን ይኖር ነበረ ስሙም (ልዑካን) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት በከለዳውያን ቄሣር ማለት ነው። ዐብጋር ዘመን በጠና በጠና ነበር ፤ የጌታችንን ተአምራት በዝና ሰምቶ ይፈውሰው ዘንድ ደብዳቤ ጽፎ ለጌታችን ላከለት ፤ ደብዳቤውን ከመልእክተኛው እጅ ተቀብሎ ካነበበው በኋላ «ሳያየኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው» ብሎ ዐብጋርን በማመስገን በሱ እንዲፈውሰው ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን እንደሚልከለት በመግለጽ መልስ። ነገር ግን ከጌታ ጋር ተገናኝቶ የተመለሰው የዐብጋር (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ከጌታችን ጋር ሲነጋገር ፊቱን በሥዕል ነድፎ (ሥሎ) ከደብዳቤው ጋር ይዞ ተመለሰ። ከዚያም አንደ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ደብዳቤ ለታመመው ንጉሥ ፤ ሥዕሉንም አሳየው። በዚያን ጊዜ በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ቃል ከደብዳቤው ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው እንደ ተፈወሰ ታሪኩ ያስረዳል ያስረዳል ያስረዳል 4 4 1974 ገጽ 119 120)።


ይኽው አውሳብዮስ ስለ ጌታችን ሥዕል የሰጠው ምስክርነት እንዲህ ነው «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ደሙን መስቀሉን ተሸክሞ ወደ ጎልጎታ በሚጓዝበት ወቅት እያለቀሱ ከሚከተሉት ሴቶች መካከል ቬሮኒካ የተባለች ደግ ሴት የራስዋን መሸፈኛ አውልቃፊቱን አንዲያድፍበት (እንዲጠርግበት ስጌታ ወረወረችለት ፤ ጠርጎ በደምና በላብ የተጠመቀውን ሥዕለ ሲመልስላት ሲመልስላት ሲመልስላት ገጹ ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው ይመሰክራል።


ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ ወላዲተ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው ቅዱስ ያዕቆብ የጌታን ወንጌል (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል። በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) በተባለው የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል።


አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ መሰከሩት የጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ፣ ለወላዲተ አምላክ ፣ ለቅዱሳን ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች ከፍ ያለ ክብር እንዲደረግላቸውና የአክብሮት የአክብሮት ስግደት እንዲቀርብላቸው ስታስተምር ኖራለች። ምእመናንም በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምና ​​የቅዱሳንን ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና የክብር ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው።


በዚሁ ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ክፍለ መጀመሪያ ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ ጥቂቶች ሰዎች የሥዕልን ክብር በመቃወም ተነሡ። በዚሁ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ። በዚህ ጊዜ በ 797 ዓም የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ አድርገው የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ መሆኑን በሰፊው አትተው

ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - Version 4.5.1

(13-02-2024)
Други версии
Какво новоSharing Holy Picture is now addedMore Holy Pictures AddedSome bugs fixed specially for android 5+ usersbugfix

There are no reviews or ratings yet! To leave the first one please

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
Гарантирано добро приложениеТова приложение е преминало тест за сигурност срещу вируси, злонамерен софтуер и други злонамерени атаки и не съдържа никакви заплахи.

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - APK информация

APK версия: 4.5.1Пакет: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypictures
Съвместимост с Android: 5.1+ (Lollipop)
Разработчик:Samuel MinaleПолитика за поверителност:https://onesam55.wixsite.com/holypicturesРазрешения:12
Име: Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላትРазмер: 54.5 MBИзтегляния: 15Версия : 4.5.1Дата на пускане: 2024-06-06 05:10:33Мин. екран: SMALLПоддържано CPU:
ID на пакет: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypicturesSHA1 подпис: 20:92:B5:A9:9B:67:15:CB:DA:D5:D3:9E:DC:EF:04:8C:90:E3:05:C9Разработчик (CN): Samuel MinaleОрганизация (O): Местен (L): Държава (C): 00251Област/град (ST):

Latest Version of Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

4.5.1Trust Icon Versions
13/2/2024
15 изтегляния54.5 MB Размер
Изтегли

Други версии

4.4.1Trust Icon Versions
12/8/2020
15 изтегляния40 MB Размер
Изтегли
appcoins-gift
AppCoins GamesWin even more rewards!
още
Furies: Last Escape
Furies: Last Escape icon
Изтегли
Mobile Legends: Bang Bang
Mobile Legends: Bang Bang icon
Изтегли
West Survival:Pioneers
West Survival:Pioneers icon
Изтегли
Gods and Glory
Gods and Glory icon
Изтегли
Z Day: Hearts of Heroes
Z Day: Hearts of Heroes icon
Изтегли
X-Samkok
X-Samkok icon
Изтегли

Apps in the same category

You may also like...